Fashion 3 months ago3 months ago “ወደ ከተማ የሚገቡ ፣የሚወጡ እንዲሁም ከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ማንኛውም ደረቅ ጭነትና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች የጫኑ ተሽከርካሪዎች ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረግን ነው”- ገቢዎች ቢሮ ነሀሴ 24 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ…
Fashion 3 months ago3 months ago ለግንዛቤዎት የግብር ከፋዩን የሂሳብ መዝገብ የሚያዘጋጁ የሂሳብ አዋቂዎች እና የውጪ ኦዲተሮች ኃላፊነት እና ሚና • የሂሳብ…
Fashion 2 months ago2 months ago በ123 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ ፡፡ ነሀሴ 29 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ…
Fashion 3 months ago3 months ago በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ። ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ…
Fashion የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ልዩ ልዩ ሸቀቶች ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውሩ በተገኙ 26 ተሸክርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ማድረጉ ገለፀ።
Sample Page Tweets 0 + Employees 0 + Tax Payers 0 Branches Our Visitor 1 1 4 4 3 6 Views Today : 53 Views Last 7 days : 1909 Views Last 30 days : 7702 Total views : 669381Powered By WPS Visitor Counter"
Fashion ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ ስራቸውን በኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ያስቻላቸው መሆኑን የመርካቶ ነጋዴዎች ገለፁ። Tsehay Tadesse 1 month ago1 month ago
Fashion ቢሮው በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስራ መስራቱ ሕጋዊውና ሕገወጡን በቀላሉ መለየት የሚያስችል መሆኑን ያነጋገርናቸው ነጋዴዎች ገለጹ ፡፡ Tsehay Tadesse 3 months ago3 months ago
Fashion የከተማዋ የገቢ ግብረ ኃይል የ2018 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የገቢ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት በማካሄድ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ ። Tsehay Tadesse 3 months ago3 months ago
Fashion የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ admin 3 months ago3 months ago
Fashion ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጡ ዘመናዊ ለማድረግ የሚያግዙ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶችን በመቅረፅ ወደ ተግባር እያሸጋገረ መሆኑ ተገለፀ። Tsehay Tadesse 1 week ago1 week ago
Fashion ገቢ በብቃት የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ የከተማዋ የወጪ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል ግብር ከፋዮች የህግ ተገዥነት ደረጃ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ ። Tsehay Tadesse 3 months ago3 months ago