Tsehay Tadesse

የገቢዎች ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች “በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ

በዓላትን በጋራ እናክብር” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበሩት የመስቀል/ደመራ እና የእሬቻ በዓላት አከባበር ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። መስከረም 10 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በአደባባይ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ይዞ እንዲያከብር የሚያስችል የመወያያ ሰነድ በቢሮው የታክስ ኢንተለጀንሲ ዳይሬክተር በአቶ ተስፋዬ ነጋሽ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የመስቀል ደመራና…

Read More

ከክሊራንስ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በቢሮው በተዘረጉ አሰራሮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ / ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችሉ 24 አሰራሮች በጥናት በመለየት ወደተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል። በዛሬው ዕለትም በየደረጃው ለሚገኙ የሞደርናይዜሽን ዘርፍ የወረዳ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች፣ የሚመለከታቸው የዋና መስሪያ ቤትና የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ስራ ሂደትና የቡድን አስተባባሪዎች በተሻሻሉ አሰራሮች ዙሪያ…

Read More

የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ባለሙያዎች ፈጣንና ጥራት ያለው መረጃ በአግባቡ በማደራጀትና ለተቋም አመራሮች በማቅረብ ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወሰን የማድረግ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባቸው ተገለፀ፡፡

መስከረም 9 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቅርንጫፍ ፅ/ቤት የበጀትና ዕቅድ ክትትልና ድጋፍ የስራ ሂደቶችና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስልጠና መድረኩን የከፈቱት የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በየደረጃው ያለው የእቅድ ክፍል ጥራት ያለው፣ ፈጣንና በአግባቡ የተደራጀና የተተነተነ መረጃ ለውሳኔ በማቅረብ የተቋሙ ዕቅድ እንዲሳካ ሚናው የጎላ ነው ብለዋል፡፡ ከትክክለኛና…

Read More

በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቀጥር 1395/2017 ዙሪያ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።

መስከረም 08 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ማሻሻያ በተደረገባቸው እና በሌሎች ጉዳዮች ዚሪያ ከተለያዩ ዘርፍ ለተውጣጡ 180 ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ስልጠና ሰጠ ። ግብር ከፋዮች በታማኝነት ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ የሚወጡ አዋጆች ፣ ህጎች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን…

Read More

ቢሮው የ2018 በጀት ዓመት የ2 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ ወር የትኩረት አቅጣጫዎች አስቀመጠ፡፡

መስከረም 07 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት አመት የታክስ ፍትሀዊነት በማረጋገጥ ፣ ከሌብነት ፣ ብልሹ አሰራሮችና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመላቀቅ ገቢን በላቀ ደረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችሉ 24 የሚደርሱ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ፡፡ በዛሬው ዕለትም ከቅርንጫፎችና ወረዳዎች ጋር ባካሄደው የግምገማ መድረክ የበጀት ዓመቱ የ2…

Read More

በቢሮው የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ፡፡

መስከረም 5/ 2015 ዓ. ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውት መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የቢሮው የዕዳ ክትትልና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ንብረት በሪሁን ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ለመድረኩ ተሳታዎች ለዓላማ መኖር፣ የሚገጥሙ ፈተናዎችንና ችግሮች በማለፍ ግብ ማሳካት፣በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ችግር ፈቺ ሃሳቦችን ማመንጨትና ስራን መውደድ ለስኬት…

Read More

ቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተሳትፎና በአመራሮቿ ቁርጠኛነት አቋም የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እንዳስደሰታቸው ገለፁ፡፡

መስከረም 5/ 2015 ዓ. ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት ” የህዳሴ ግድባችን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት ነው ” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አካሄዷል ። በውይይት መድረኩ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን ከፍታ ከማሳየቱ ባሻገር የብሔራዊ መግባባት እና አንድነትን የሚያሳይ መሆኑ ተገልፆል፡፡ የውይይቱን መድረክ የከፈቱት…

Read More

ዜና ትንታኔ

========= በገቢ አሰባሰቡ ላይ የታየው ሁሉን አቀፍ እድገትና እምርታ በቀጣይም በ2018 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ይቀጥላል ፡፡ ጳጉሜ 03 / 2017 ዓ / ም ፣ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የከተማው ማህበረሰብ የመልማት ፍላጎት የመመለስ ትልቅ ኃላፊነት ወስዶ እየተጋ የሚገኝ ተቋም ነው ፡፡ በዚህም ምክንያት ቢሮው እያከናወናቸው በሚገኙ ተግባራት የተነሳ የገቢ…

Read More

የከተማዋ ገቢ ከለውጡ ወዲህ በየዓመቱ ፈጣን እና እመርታዊ ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ ።

ጳጉሜ 03 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የነዋሪዋ የልማት ፍላጎትና የከተማዋ ፈጣን ዕድገት ከለውጡ ወዲህ ከአመት አመት በመጨመሩ በገቢ አሰባሰቡ ከፍተኛ እምርታ መምጣቱ ተገለፀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ ከቢሮው የኮሙንኬሽን ዳይሬክቶሬት ዝግጅት ክፍል የጳጉሜን 3 ” እምርታ ለዘላቂ ከፍታ ” በሚል…

Read More

ያለደረሰኝ ግብይት በፈፀሙ 19 የአትክልትና ፍራፍሬ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ጳጉሜ 1 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው የደረሰኝ ቁጥጥር ያለደረሰኝ ሲገበያዩ የተገኙ 19 ግብር ከፋዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገልፆል፡፡ የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የህግ ተገዥነት ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ዘሪሁን ይልማ እንደገለፁት በዛሬው ዕለት ከለሊት…

Read More