👉 ከበርበሬ በረንዳ ወደ ድሮ አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ለሚሄዱ ተሽከርካሪዎች (ቃና ዘገሊላ ዳቦ ቤት መስቀለኛ ላይ)፣
👉 ከመርካቶ አካባቢ በተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ጥቁር አንበሳ ለሚሄዱ (ተክለ ሃይማኖት አደባባይ ላይ)፣
👉 ከቴዎድሮስ አደባባይ በቸርችል ወደ ሀገር አስተዳደር መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ)፣
👉 ከ4 ኪሎ አደባባይ ወደ ውጭ ጉዳይ ለሚሄዱ (4 ኪሎ አደባባይ ላይ)፣
👉 ከሲግናል አካባቢ በሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ለሚሄዱ ተሽከርካሪዎች (ሴቶች አደባባይ ላይ)፣
በበዓሉ ዕለት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ዝግ የሚሆኑ ሲሆን÷ ከበዓሉ ዋዜማ ምሽት ጀምሮ በተጠቀሱት መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስገንዝቧል።
ሕብረተሰቡ አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም ያሳሰበው ፖሊስ፤ ማንኛውም ለፀጥታ ስጋት የሆኑ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ በነጻ የስልክ መስመሮች 990፣ 991፣ 987፣ 816 እንዲሁም በ011-1-26-43-59፣ 011-5-52-63-02/03፣ 011-5-52-40-77፣ 011-5-54-36-78 እና 011-5-54-36-81 እንዲሁም በእጅ ስልኮች የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን (Citizen Engagement Application) EFPApp በመጠቀም ጥቆማ መስጠት እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አቅርቧል።

❤1
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
👍8❤1
1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የዒድ ሰላት በከተማችን ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል ።
መርሐ ግብሩ በስኬት እንዲከናወን ያደረጋችሁ የሃይማኖት አባቶችን፣ የፀጥታ አካላትን፣ ህዝበ ሙስሊሙንና አጠቃላይ የከተማችን ነዋሪዎችን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ።

❤5
1447ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በከተማችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 28ቱም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያንና ለከፋ ማህበራዊ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖቻችንን ማእድ የማቋደስ መርሃ ግብር ተከናውኗል።
እኔም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሚገኘው 6ኛው እና በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በሚገኘው 21ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት በመገኛት ማዕድ በማቋደስ እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ።
ማዕከላቱ በዐቢይ ጾም እና በረመዳን ወቅትም ጭምር ለጾመኞች እንደየእምነታቸዉ የአፍጥር እና የፆም ምገባ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተዋል።
ያደረግንላችሁን ጥሪ በመቀበል በማዕከላቱ እየመገባችሁ ለምትገኙ ባለሀብቶች፣ አጋሮች እና አስተባባሪዎች በተጠቃሚዎቹ ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
በዓሉ የደስታና አብሮነት የሚጎለብትበት ይሁንልን!!
ዒድ ሙባረክ!

❤4👍2