
ቢሮው የቁጥጥር ስርዓቱ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ ባርኮድ የተካተተበት የመታወቂያ ካርድ ማዘጋጀቱ ግልፀኝነት የተላበሰ የቁጥጥር ስርዓት ለመዘርጋት ያለው ቁርጠኛነት ማሳያ ነው ሲሉ ያነጋገርናቸው የመርካቶ ነጋዴዎች ገለጹ
ነሐሴ 07 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ እያካሄደ የሚገኘውን የቁጥጥር ስራ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ ከብልሹ አሰራር ለመከላከል የሚያስችል አሠራር…