ገቢ በብቃት የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ የከተማዋ የወጪ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል ግብር ከፋዮች የህግ ተገዥነት ደረጃ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ ።

ነሀሴ 15 / 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ዘርፍ እስከ ነሀሴ አጋማሽ የተከናወኑ የህግ ማስከበር ስራዎችን የከተማዋን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል እና የህግ ተገዥነት…

Read More

በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ።

ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የታቀደውን የከተማዋን ገቢ በአግባቡ ለመሠብሰብ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተግባር አስገብቶ እየሰራ ይገኛል…

Read More