በ123 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ ፡፡

ነሀሴ 29 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና ኣነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ…

Read More