የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ባለሙያዎች ፈጣንና ጥራት ያለው መረጃ በአግባቡ በማደራጀትና ለተቋም አመራሮች በማቅረብ ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወሰን የማድረግ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባቸው ተገለፀ፡፡

መስከረም 9 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቅርንጫፍ ፅ/ቤት የበጀትና ዕቅድ ክትትልና ድጋፍ የስራ ሂደቶችና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስልጠና መድረኩን የከፈቱት የቢሮው…

Read More

በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቀጥር 1395/2017 ዙሪያ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።

መስከረም 08 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ማሻሻያ በተደረገባቸው እና በሌሎች…

Read More