ቢሮው ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል፡፡›› አቶ ብሩክ ተገኝ

ነሀሴ 30 / 2017 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል ሲሉ ከዝግጅታችን ክፍል ጋር ቆይታ ያደረጉት በዚጊዛግ ሆቴልና እስፖ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ተገኝ ገልፀውልናል ። ድርጅታቸው ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት የታክስ ውሳኔ ደርሷቸው የማያውቅ መሆኑን…

Read More

በ123 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ ፡፡

ነሀሴ 29 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና ኣነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ የመኪና ኦፕሬሽን ስራዎችን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየቀኑ ከተቋቋሙ ግብረ ሀይሎች ጋር በመሆን የደረሰኝ ቁጥጥሩን አጠናክሮ መቀጠሉ ታውቋል ቢሮው በጥብቅ ከዕለት ወደዕለት እያካሄደ ያለው የመኪና ኦፕሬሽን…

Read More

ቢሮው የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ ፍትሃዊ ለማድረግና ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የከፈቱና ለውሳኔ አሰጣጥ አሻሚ የሆኑ ጉዳዮች ለመቅረፍ 24 አዳዲስ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡

ነሐሴ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት አጥንቶ ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው 24 አሰራሮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የቢሮው የታክስ ውሳኔ ቅሬታ ዳይሬክተር አቶ ኤርሚያስ ደጌ ቢሮው ግብር ከፋዮች በተለያዩ ጊዜያት የሚያነሷቸው የመልካም አስተዳደር፣ የሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን ለመዝጋት በየጊዜው የማሻሻያ አሰራሮችን ለግብር ከፋዩ ማሕበረሰብ…

Read More

የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ልዩ ልዩ ሸቀቶች ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውሩ በተገኙ 26 ተሸክርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ማድረጉ ገለፀ።

ነሀሴ 26/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር የማድረግ ስራ ቀን በቀን ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በመኪናዎች…

Read More

በ2018 በጀት ዓመት ለግብር ከፋዩ ሕብረሰብ የተሳለጠ አገልግሎት መስጠት የተቋሙ አንዱ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ተገለጸ ።

ነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ የቴክኖሎጂ አቅርቦትና አጠቃቀምን በማሳደግና በ2017 በጀት ዓመት የተዘረጉ የአሰራር ስርዓቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ በማድረግ ለታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን ተገለጸ ፡፡ይህንን የተገለጸው በቢሮው የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ዘርፍ አመራሮች በዘርፉ የ2018 በጀት አመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት…

Read More

ከአዲስ አበባ የሚወጡ እና የሚገቡ እንዲሁም በከተማዋ ወደተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ዕቃ ህጋዊ ደረሰኝ እንዲቆርጡ የሚካሄድ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።

ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። የቁጥጥሩን ስራ ሲያስተባብሩ የነበሩት በቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የታክስ መረጃና የሽያጭ መመዝገቢያ አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አለማየሁ አበራ የቁጥጥሩ ዋና…

Read More

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 5 ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ።

ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባካሄደው የቁጥጥር ስራ ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ከመውሰድ ባሻገር ለጫኑት ዕቃ ደረሰኝ ማስቆረጡ ነው አሳውቋል። የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ብሩክታይት ባህሩ እንደገለፁልን…

Read More

“ወደ ከተማ የሚገቡ ፣የሚወጡ እንዲሁም ከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ማንኛውም ደረቅ ጭነትና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች የጫኑ ተሽከርካሪዎች ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረግን ነው”- ገቢዎች ቢሮ

ነሀሴ 24 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና ኣነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ የመኪና ኦፕሬሽን ስራዎች እያከናወነ መሆኑን አሳውቋል። ቢሮው እያካሄደ ያለው የመኪና ኦፕሬሽን ስራ ተሽከርካሪዎቹ ጭነው የሚንቀሳቀሱት ልዩ ልዩ ሸቀጦች፣ምርቶችና የኮንስትራክሽን ግብአቶች በህጋዊ ግብይት በደረሰኝ የተፈፀሙ ስለመሆናቸው…

Read More

ቢሮው ባካሄደው የመኪና ላይ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽመው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 4 ተሸከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ ፡፡

ነሐሴ 21 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ባካሄደው የመኪና ላይ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽመው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 4 ተሸከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገልጿል። በቢሮው በተካሄደ የመኪና ላይ ኦፕሬሽን በክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ጀሞ አካባቢ ያለደረሰኝ ግብይት የተፈጸመ ሲሚንቶ ጭነው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 2 ሲኖትራክ፣…

Read More

ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት በስራ አፈፃፀም እና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ከፍተኛ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤቶች ዕውቅና ሽልማት ሰጠ ፡፡

ነሀሴ 19 / 2018 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በጀት ዓመት በቁልፍ ግቦች የስራ አፈጻጸም እና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት እንዲሁም ለገቢ አሰባሰቡ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕውቅና ሰጥቷል ፡፡ የዕውቅናና ሽልማት ስነ ስርዓቱ ዓላማም የ2017 ጥንካሬዎችን ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን በተሻለ አፈፃፀም ማሳካት…

Read More