በመርካቶ በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ ።
ነሐሴ 13 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ። በመሆኑም የኮሙንኬሽን የዝግጅት ክፍላችን በመርካቶ አካባቢ እየተደረገ ያለውን ቁጥጥር እየቃኘ መረጃ ማድረሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል ። ቢሮው ወደ ተግባር ባሸጋገረው በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስርዓት ላይ ያለውን ሂደት በተመለከተ የዝግጅት…
