Fashion
የከተማዋ ገቢ ከለውጡ ወዲህ በየዓመቱ ፈጣን እና እመርታዊ ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ ።
ጳጉሜ 03 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የነዋሪዋ የልማት ፍላጎትና የከተማዋ ፈጣን ዕድገት ከለውጡ ወዲህ ከአመት አመት በመጨመሩ በገቢ አሰባሰቡ ከፍተኛ እምርታ መምጣቱ ተገለፀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ ከቢሮው የኮሙንኬሽን ዳይሬክቶሬት ዝግጅት ክፍል የጳጉሜን 3 ” እምርታ ለዘላቂ ከፍታ ” በሚል…
ያለደረሰኝ ግብይት በፈፀሙ 19 የአትክልትና ፍራፍሬ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡
ጳጉሜ 1 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው የደረሰኝ ቁጥጥር ያለደረሰኝ ሲገበያዩ የተገኙ 19 ግብር ከፋዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገልፆል፡፡ የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የህግ ተገዥነት ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ዘሪሁን ይልማ እንደገለፁት በዛሬው ዕለት ከለሊት…
ቢሮው ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል፡፡›› አቶ ብሩክ ተገኝ
ነሀሴ 30 / 2017 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል ሲሉ ከዝግጅታችን ክፍል ጋር ቆይታ ያደረጉት በዚጊዛግ ሆቴልና እስፖ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ተገኝ ገልፀውልናል ። ድርጅታቸው ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት የታክስ ውሳኔ ደርሷቸው የማያውቅ መሆኑን…
በ123 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ ፡፡
ነሀሴ 29 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና ኣነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ የመኪና ኦፕሬሽን ስራዎችን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየቀኑ ከተቋቋሙ ግብረ ሀይሎች ጋር በመሆን የደረሰኝ ቁጥጥሩን አጠናክሮ መቀጠሉ ታውቋል ቢሮው በጥብቅ ከዕለት ወደዕለት እያካሄደ ያለው የመኪና ኦፕሬሽን…
ቢሮው የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ ፍትሃዊ ለማድረግና ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የከፈቱና ለውሳኔ አሰጣጥ አሻሚ የሆኑ ጉዳዮች ለመቅረፍ 24 አዳዲስ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡
ነሐሴ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት አጥንቶ ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው 24 አሰራሮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የቢሮው የታክስ ውሳኔ ቅሬታ ዳይሬክተር አቶ ኤርሚያስ ደጌ ቢሮው ግብር ከፋዮች በተለያዩ ጊዜያት የሚያነሷቸው የመልካም አስተዳደር፣ የሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን ለመዝጋት በየጊዜው የማሻሻያ አሰራሮችን ለግብር ከፋዩ ማሕበረሰብ…
የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ልዩ ልዩ ሸቀቶች ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውሩ በተገኙ 26 ተሸክርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ማድረጉ ገለፀ።
ነሀሴ 26/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር የማድረግ ስራ ቀን በቀን ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በመኪናዎች…
በ2018 በጀት ዓመት ለግብር ከፋዩ ሕብረሰብ የተሳለጠ አገልግሎት መስጠት የተቋሙ አንዱ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ተገለጸ ።
ነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ የቴክኖሎጂ አቅርቦትና አጠቃቀምን በማሳደግና በ2017 በጀት ዓመት የተዘረጉ የአሰራር ስርዓቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ በማድረግ ለታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን ተገለጸ ፡፡ይህንን የተገለጸው በቢሮው የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ዘርፍ አመራሮች በዘርፉ የ2018 በጀት አመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት…
ከአዲስ አበባ የሚወጡ እና የሚገቡ እንዲሁም በከተማዋ ወደተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ዕቃ ህጋዊ ደረሰኝ እንዲቆርጡ የሚካሄድ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።
ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። የቁጥጥሩን ስራ ሲያስተባብሩ የነበሩት በቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የታክስ መረጃና የሽያጭ መመዝገቢያ አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አለማየሁ አበራ የቁጥጥሩ ዋና…
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 5 ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ።
ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባካሄደው የቁጥጥር ስራ ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ከመውሰድ ባሻገር ለጫኑት ዕቃ ደረሰኝ ማስቆረጡ ነው አሳውቋል። የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ብሩክታይት ባህሩ እንደገለፁልን…
