የሰው ሀብት መረጃ፤ አደረጃጀትና ኢንስፔክሽን ከፍተኛ ኦፊሰርl
Posted 2 weeks ago
f | የሰው ሀብት መረጃ፤ አደረጃጀትና ኢንስፔክሽን ከፍተኛ ኦፊሰርl |
---|---|
ደረጃ | VIII |
ደመወዝ | 17220 |
ብዛት | 1 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፤በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | " ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 4/2 ዓመት ስራ ልምድ " |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | 1. computer troubleshoting and maintenance A+ CompTIA Traning and Certification 2. CCNA routing and switching Traning and Certification 3. Windows server 2019 and above management Traning and Certification 4.Veritual Machine(VM)Traning and Certification |