የፋይናንስ ጀማሪ ኦፊሰር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የፋይናንስ ጀማሪ ኦፊሰር ኦፊሰር II |
---|---|
ደረጃ | vl |
ደመወዝ | 10600 |
ብዛት | 6 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ፣በማኔጅመንት፤በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤በፋይናንስና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ / ማስተርስ ዲግሪ |
የስራ ልምድ | መነሻ የስራ መደብ ስለሆነ የስራ ልምድ የለውም |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |