በመዲናዋ በኤሌክትሮኒከስ ንግድ ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን በ6 የንግድ ድርጅ

ታህሳስ 25 ቀን 2018ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ስወራን ለመከላከልና የንግድ ሥርዓቱን ፍትሀዊነት ለማረጋገጥና የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተሰራ የተቀናጀና ድንገተኛ ኦፕሬሽን፣ ደረሰኝ ሳይቆርጡ ግብይት ሲፈጽሙ የተገኙ 6 ድርጅቶችንና 9 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ። ቢሮው በዛሬው ዕለት መርካቶን ጨምሮ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሚሸጡ የንግድ ድርጅቶች ላይ…

Read More

የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ልዩ ልዩ ሸቀቶች ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውሩ በተገኙ 26 ተሸክርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ማድረጉ ገለፀ።

ነሀሴ 26/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር የማድረግ ስራ ቀን በቀን ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በመኪናዎች…

Read More

ቢሮው ለከተማዋ ልማት የሚውል ገቢን በፍትሃዊነት ለመሰብሰብና ከግብር ከፋዩ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት ከታማኝ ግብር ከፋዮች ጋር በቅንጅት የሚሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ታህሳስ 7 ቀን 2018ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት ከ2017 የግብር ዘመን የፕላቲኒየምና የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ታማኝ ግብር ከፋዮች ጋር በተቋሙ እየተከናወኑ በሚገኙ የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ በቢሮው ፍትሀዊ የገቢ አሰባሰብ ስርአትን ለማስፈንና ብልሹ አሰራርን ስርአት ለማስያዝ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ተግባራት እና የተገኙ ውጤቶች፣ አሁንም…

Read More

በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡

ጥር 9 ቀን 2018ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ስወራን ለመከላከልና የንግድ ሥርዓቱን ፍትሀዊነት ለማረጋገጥና የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተከናወነ የተጠና፣ የተቀናጀና ድንገተኛ ኦፕሬሽን ደረሰኝ ሳይቆርጡ ግብይት ሲፈጽሙ የተገኙ 11 የኮንስትራክሽ ግብአቶችን በማከፋፈል ንግድ ላይ የተሰማሩ ተጠርጣሪዎችን በህግ ቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳወቀ። ቢሮው አርብ ጥር 8 ቀን 2018ዓ.ም መርካቶን…

Read More

በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ።

ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የታቀደውን የከተማዋን ገቢ በአግባቡ ለመሠብሰብ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተግባር አስገብቶ እየሰራ ይገኛል ። ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ( ግብር ) አሰባሰብ ስርዓት በከተማዋ ማስፈንና ይበልጥም የሚሰበሰበው ገቢ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር የፀዳ እንዲሆን በህግ ተገዢነት ዘርፍ አሰራርን በመፈተሽ በማስተካከልና…

Read More

በየደረጃው ያለው ፈፃሚ የአገልጋይነት ስብእና በመላበስ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

ጥቅምት 19 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በቢሮው የሰው ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት አዲስ በተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 87/2017 ላይ በየደረጃው ለሚገኘው የሰው ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው ፡፡ በቢሮው የቢሮ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ ሱሌ በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ተገኝተው እንደገለጹት ስልጠናው ለቢሮው ሰራተኞች በዕውቀት…

Read More

የቢሮው አመራሮች በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በመገኘት ቢሮው ለከተማዋ ልማት የሚውል ገቢን በፍትሃዊነት ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ተግባር ያሸጋገራቸው የሪፎርምና የተቋም ግንባታ ስራዎች አተገባበር ምልከታ አካሄዱ፡፡

የካቲት 04 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ ስርዓትን ለማጎልበት፣ የገቢ መሰረት ለማስፋትና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመቅረፍ የአሰራር፣ የአደረጃጀት፣ የቴክኖሎጂ ልማትና የሰው ሀብት ልማት የሪፎርም ተግባራት ለይቶ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል፡፡ በቢሮው በጥናት ተለይተው ወደ ተግባር የተሸጋገሩ የሪፎርም ተግባራት ለከተማዋ ሁለንተናዊ ልማት…

Read More

ቢሮው የቁጥጥር ስርዓቱ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ ባርኮድ የተካተተበት የመታወቂያ ካርድ ማዘጋጀቱ ግልፀኝነት የተላበሰ የቁጥጥር ስርዓት ለመዘርጋት ያለው ቁርጠኛነት ማሳያ ነው ሲሉ ያነጋገርናቸው የመርካቶ ነጋዴዎች ገለጹ

ነሐሴ 07 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ እያካሄደ የሚገኘውን የቁጥጥር ስራ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ ከብልሹ አሰራር ለመከላከል የሚያስችል አሠራር መዘርጋቱን በትላንቱ ዕለት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ የዝግጅት ክፍላችንም በዛሬው ዕለት በመርካቶ አካባቢ በመገኘት የንግዱ ማህበረሰብን ቢሮው ወደ ተግባር ባሸጋገር በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስርዓት ላይ ያላቸውን…

Read More

ቢሮው የ2018 በጀት ዓመት የ2 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ ወር የትኩረት አቅጣጫዎች አስቀመጠ፡፡

መስከረም 07 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት አመት የታክስ ፍትሀዊነት በማረጋገጥ ፣ ከሌብነት ፣ ብልሹ አሰራሮችና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመላቀቅ ገቢን በላቀ ደረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችሉ 24 የሚደርሱ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ፡፡ በዛሬው ዕለትም ከቅርንጫፎችና ወረዳዎች ጋር ባካሄደው የግምገማ መድረክ የበጀት ዓመቱ የ2…

Read More

ቢሮው የቴክኖሎጂ አጠቃቀሙን በማጎልበት ፍትሃዊና ዘመናዊ የግብር አሰባሰብ ስርዓት ለማጎልበት በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የካቲት 11/ 06 / 2018 ዓ / ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በየደረጃው ለሚገኙ ባለሙያዎች በሲግታስ (SIGTAS) አተገባበር ላይ ሙያዊ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። በስልጠና መድረኩ የቢሮው የታክስ ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ወርቅነሽ ሰቦቃ በበጀት ዓመቱ በከተማ ደረጃ 350 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደተግባር መግባቱን አስታውሰዋል። አክለውም በበጀት ዓመቱ የታቀደው…

Read More