በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራው የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ግብር ከፋዮች ከወዲሁ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡

በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራው የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ግብር ከፋዮች ከወዲሁ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡ ጥር 27 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ…

Read More

እስካሁን ግብራቸውን ያልከፈሉ የቤትና የቦታ ግብር ከፋዮች በተቀሩት ቀናት የሚጠበቅባቸውን ግብር እንዲከፍሉ ማድረግ የቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮች ተቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ።

እስካሁን ግብራቸውን ያልከፈሉ የቤትና የቦታ ግብር ከፋዮች በተቀሩት ቀናት የሚጠበቅባቸውን ግብር እንዲከፍሉ ማድረግ የቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮች ተቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ። የካቲት 11 ቀን 2017 ዓም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ…

Read More

ቢሮው በጥር ወር 10 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 12 ነጥብ 73 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 118 በመቶ ማሳካቱ ተገለፀ፡፡

ቢሮው በጥር ወር 10 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 12 ነጥብ 73 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 118 በመቶ ማሳካቱ ተገለፀ፡፡ የካቲት 6 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ…

Read More

ከተማዋ የምታመነጨውን ገቢ በብቃትና በፍትሃዊነት ለመሰብሰብ እንደሚያስቸል የታመነበት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡

ከተማዋ የምታመነጨውን ገቢ በብቃትና በፍትሃዊነት ለመሰብሰብ እንደሚያስቸል የታመነበት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ የካቲት 11 ቀን 2017ዓም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከተማዋ የምታመነጨው ገቢ በውጤታማነትና በፍታዊነት ለማሰባሰብ…

Read More