
ቢሮው የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ ፍትሃዊ ለማድረግና ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የከፈቱና ለውሳኔ አሰጣጥ አሻሚ የሆኑ ጉዳዮች ለመቅረፍ 24 አዳዲስ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡
ነሐሴ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት አጥንቶ ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው 24 አሰራሮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የቢሮው…