ቢሮው የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ ፍትሃዊ ለማድረግና ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የከፈቱና ለውሳኔ አሰጣጥ አሻሚ የሆኑ ጉዳዮች ለመቅረፍ 24 አዳዲስ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡

ነሐሴ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት አጥንቶ ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው 24 አሰራሮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የቢሮው…

Read More

የልደታ ክፍለ ከተማ አነስኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ልዩ ልዩ ሸቀቶች ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውሩ በተገኙ 26 ተሸክርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ማድረጉ ገለፀ።

ነሀሴ 26/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ…

Read More