ያለደረሰኝ ግብይት በፈፀሙ 19 የአትክልትና ፍራፍሬ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ጳጉሜ 1 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው የደረሰኝ ቁጥጥር…

Read More

ቢሮው ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል፡፡›› አቶ ብሩክ ተገኝ

ነሀሴ 30 / 2017 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል ሲሉ ከዝግጅታችን ክፍል…

Read More