ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ ስራቸውን በኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ያስቻላቸው መሆኑን የመርካቶ ነጋዴዎች ገለፁ።

መስከረም 21 / 2018 የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ በታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ዘንድ የፈጠሩት ስሜት በሚመለከት የመርካቶ ነጋዴዎችን አነጋግሯል። በመርካቶ…

Read More