ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጡ ዘመናዊ ለማድረግ የሚያግዙ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶችን በመቅረፅ ወደ ተግባር እያሸጋገረ መሆኑ ተገለፀ።

ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ / ም ፥ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አገልግሎቱን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ተገለፀ። በቢሮው የመረጃ ቴክኖሎጂ ማስተዳደር ዳይሬክተር…

Read More

የታክስ ባለስልጣኑ ግብራቸውን አሳውቀው ያልከፈሉ ግብር ከፋዮች በቀሪዎቹ ጥቂት ቀናቶች ግብራቸውን አሳውቀው በመክፈል የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ማቅረቡ ተገለፀ ።

ጥቅምት 28 /2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብር አሳውቆ የመክፈያ ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ በከተማዋ ያሉ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በሚከፍሉበት ቅርንጫፍ…

Read More