የተጠያቂነት አሰራሮችን በማጠናከር የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች መቅረፍ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ህዳር 3 ቀን 2018ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ ይህ የተገለጸው በዛሬው ዕለት የቢሮው የሞደርናይዜሽንና የፅ/ቤት ዘርፎች የበጀት ዓመቱን የ4 ወራት ዕቅድ አፈፃፀሞችን ከቅርንጫፍ የዘርፉ አመራሮች ጋር በገመገሙበት መድረክ ነው፡፡…

Read More