የፈረንሳይ የልማት ድርጅት(AFD) ለገቢዎች ቢሮ በንብረት ታክስ (Property tax) አተገባበር ላይ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ፡፡

መስከረም 26 ቀን 2018ዓ.ም ፣ ገቢዎች ቢሮ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ልዑካን ቡድን ጋር በንብረት ታክስ አስተዳደር፣ የትግበራ ሂደትና ድጋፍ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 5 ዓመታት በገቢ ዘርፉ ተጨባጭ ለውጦችን ለማስመዝገብ መቻሉን ለልዑካን ቡድኑ ገልፀዋል፡፡ በዚህም በ2010 ዓ.ም በከተማ አስተዳደደሩ…

Read More

ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ ስራቸውን በኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ያስቻላቸው መሆኑን የመርካቶ ነጋዴዎች ገለፁ።

መስከረም 21 / 2018 የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ በታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ዘንድ የፈጠሩት ስሜት በሚመለከት የመርካቶ ነጋዴዎችን አነጋግሯል። በመርካቶ በጨርቃጨርቅ ዘርፍ ላይ ተሰማሩት የሚሰሩት አቶ ዋቢ ግርግር እና አቶ አስፋው ሐይሌ እንደገለጹት እንደከተማ በከፈሉት ግብር የተሰሩ የልማት ስራዎች ሲያዩ ከፍተኛ የሆነ ደስታ የሚሰማቸው በመግለጽ…

Read More

ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የ13 ግብር ከፋዮች መዝገብ በማዘጋጀት ካቀረቡ ባለሙያዎች መካከል ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የመንግስትን ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈፅመው የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ማቅረቡ ገለፀ፡፡

መስከረም 12 ቀን 2018ዓ.ም፣ አዲስ አበባ ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የቅድመ ኦዲት ተግባር በማከናወን የመንግስትን ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ ለመጉዳት የሚያስችል የገቢ ልዩነት የተገኘባቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ፈቃዳቸው እንዲሰረዝ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቢሮው ይኸን ጥያቄውን ያቀረበው በታክስ አስተደደር አዋጅ 983/2008 አንቀፅ 48 ንዑስ አንቀፅ 2(ሀ) መሰረት በዛሬው ዕለት ለኢትዮጲያ የሂሳብና…

Read More

የሐዋሳ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ልዑካን ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ ስርዓት ለመዘርጋት እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡

መስከረም 10/ 2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሐዋሳ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቢሮው በመገኘት ቢሮው የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ቀልጣፋ ፣ ውጤታማ ፣ ከሙስና የፀዳ እና ግቡን ያሳካ እንዲሆን የዘረጋቸው አሰራሮች እና ስትራቴጂዎች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አካሂዷል ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ለቡድኑ የእንኳን ደህና መጣችሁ…

Read More

የገቢዎች ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች “በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ

በዓላትን በጋራ እናክብር” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበሩት የመስቀል/ደመራ እና የእሬቻ በዓላት አከባበር ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። መስከረም 10 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በአደባባይ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ይዞ እንዲያከብር የሚያስችል የመወያያ ሰነድ በቢሮው የታክስ ኢንተለጀንሲ ዳይሬክተር በአቶ ተስፋዬ ነጋሽ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የመስቀል ደመራና…

Read More

ከክሊራንስ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በቢሮው በተዘረጉ አሰራሮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ / ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችሉ 24 አሰራሮች በጥናት በመለየት ወደተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል። በዛሬው ዕለትም በየደረጃው ለሚገኙ የሞደርናይዜሽን ዘርፍ የወረዳ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች፣ የሚመለከታቸው የዋና መስሪያ ቤትና የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሾል ሂደትና የቡድን አስተባባሪዎች በተሻሻሉ አሰራሮች ዙሪያ…

Read More

የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ባለሙያዎች ፈጣንና ጥራት ያለው መረጃ በአግባቡ በማደራጀትና ለተቋም አመራሮች በማቅረብ ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወሰን የማድረግ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባቸው ተገለፀ፡፡

መስከረም 9 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቅርንጫፍ ፅ/ቤት የበጀትና ዕቅድ ክትትልና ድጋፍ የስራ ሂደቶችና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስልጠና መድረኩን የከፈቱት የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በየደረጃው ያለው የእቅድ ክፍል ጥራት ያለው፣ ፈጣንና በአግባቡ የተደራጀና የተተነተነ መረጃ ለውሳኔ በማቅረብ የተቋሙ ዕቅድ እንዲሳካ ሚናው የጎላ ነው ብለዋል፡፡ ከትክክለኛና…

Read More

በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቀጥር 1395/2017 ዙሪያ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።

መስከረም 08 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ማሻሻያ በተደረገባቸው እና በሌሎች ጉዳዮች ዚሪያ ከተለያዩ ዘርፍ ለተውጣጡ 180 ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ስልጠና ሰጠ ። ግብር ከፋዮች በታማኝነት ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ የሚወጡ አዋጆች ፣ ህጎች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን…

Read More

ቢሮው የ2018 በጀት ዓመት የ2 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ ወር የትኩረት አቅጣጫዎች አስቀመጠ፡፡

መስከረም 07 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት አመት የታክስ ፍትሀዊነት በማረጋገጥ ፣ ከሌብነት ፣ ብልሹ አሰራሮችና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመላቀቅ ገቢን በላቀ ደረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችሉ 24 የሚደርሱ አሰራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ፡፡ በዛሬው ዕለትም ከቅርንጫፎችና ወረዳዎች ጋር ባካሄደው የግምገማ መድረክ የበጀት ዓመቱ የ2…

Read More

በቢሮው የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ፡፡

መስከረም 5/ 2015 ዓ. ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውት መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የቢሮው የዕዳ ክትትልና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ንብረት በሪሁን ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ለመድረኩ ተሳታዎች ለዓላማ መኖር፣ የሚገጥሙ ፈተናዎችንና ችግሮች በማለፍ ግብ ማሳካት፣በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ችግር ፈቺ ሃሳቦችን ማመንጨትና ስራን መውደድ ለስኬት…

Read More