የስራ መደብ መጠሪያ | ያላሳወቁ ግብር ከፋዮች ክትትል ጀማሪ ኦፊሰር |
---|---|
ደረጃ | vl |
ደመወዝ | 10600 |
ብዛት | 5 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ማስተርስ ዲግሪ |
የስራ ልምድ | መነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |