የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ጀማሪ ኦፊሰር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ጀማሪ ኦፊሰር |
---|---|
ደረጃ | vl |
ደመወዝ | 10600 |
ብዛት | 3 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስአድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እናዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክአስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣በህግ፣በፖለቲካል ሳይንስና በአለም አቀፍ ግንኙነት ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | መነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |