የታክስ መረጃ አስተዳደር ጀማሪ ኦፊሰር

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የታክስ መረጃ አስተዳደር ጀማሪ ኦፊሰር

ደረጃvl

ደመወዝ10600
ብዛት3
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስአድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እናዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክአስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣በህግ፣በፖለቲካል ሳይንስና በአለም አቀፍ ግንኙነት ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድመነሻ የስራ መደብ ስለሆነ የስራ ልምድ የለውም
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.