ከፍተኛ የፋይናንሰ ኦፊሰርl /አካውንታት/
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | ከፍተኛ የፋይናንሰ ኦፊሰርl /አካውንታት/ |
---|---|
ደረጃ | VIII |
ደመወዝ | 17220 |
ብዛት | 6 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ፕላኒንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 4/2 ዓመት ስራ ልምድ" |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |