የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ጀማሪ ኦፊሰር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ጀማሪ ኦፊሰር |
---|---|
ደረጃ | VI |
ደመወዝ | 10600 |
ብዛት | 1 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፤በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | መነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |