የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ II
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ II |
|
---|---|---|
ደረጃ | IX |
|
ደመወዝ | 19820 |
|
ብዛት | 16 | |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በለውጥ ስራ አመራር፣ በካይዘን ስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በከተማ ስራ አመራር፣ በሊደርሺፕ፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንትና ቴክኖሎጂ፣ በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በታክስና ጉምሩክ አስተዳደር እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ማስተርስ |
|
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 5/3 ዓመት" |
|
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ | |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
|
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |