በታክስ እዳ የተያዙ ንብረቶች የዋጋ ትመና ባለሙያ II
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | በታክስ እዳ የተያዙ ንብረቶች የዋጋ ትመና ባለሙያ II |
---|---|
ደረጃ | IX |
ደመወዝ | 19,820 |
ብዛት | 1 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ ዴቨሎፕመንት፣ በፐብሊክ ማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ እና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ፐብሊክ ማኔጅመበሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በህንፃ ምህንድስና ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ፣ ስትራክቸራል ምህንድስና፣ በጂኦቴክኒካል ምህንድስና፣ በሮድ እና ትራንስፖርት ምህንድስና፣ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ንት አድሚኒስትሬሽን፣ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 5 ዓመት" |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |