መጋዘን ሁለገብ ባለሙያ
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | መጋዘን ሁለገብ ባለሙያ |
|
---|---|---|
ደረጃ | VI |
|
ደመወዝ | 10600 |
|
ብዛት | 1 | |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በ ፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ |
|
የስራ ልምድ | መነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም |
|
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ | |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
|
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |