ቢሮው በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች ከ45 ሺህ በላይ ተማሪዎች ያቀፉ 464 የታክስ ክበባት በማቋቋም የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ስለታክስ ግንዛቤ ለማዳበር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ።
ቢሮው በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች ከ45 ሺህ በላይ ተማሪዎች ያቀፉ 464 የታክስ ክበባት በማቋቋም የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ስለታክስ ግንዛቤ ለማዳበር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። መስከረም 19 / 2017…