
ቢሮው በ2018 በጀት አመት የሌብነትና ብልሹ አሰራር ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በመቅረፍና የተጠያቂነት አሰራር በማጠናከር የታክስ ፍትሃዊነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡
ነሐሴ 10 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዋና መስሪያ ቤቱ ፣ በ17ቱ ቅርንጫፎችና በወረዳ ካሉ ከ 7ሺህ በላይ ከሆኑ አመራሮችና ሰራተኞችጋር በመልካም…