በቢሮው የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመቅረፍ እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለፀ፡፡
መጋቢት 8/ 2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል የተከለሰ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል፡፡ በዛሬው ዕለት ቢሮው በበጀት ዓመቱ ባለፉት 7 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በመልካም አስተዳደርና ሌብነትና ብልሹ ለመከላከል በተከናወኑ ተግባራት የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም በመጋቢት ወር ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች…
