
በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ።
ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የታቀደውን የከተማዋን ገቢ በአግባቡ ለመሠብሰብ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተግባር አስገብቶ እየሰራ ይገኛል…