ኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቅ ክትትል ጀማሪ ባለሙያ

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
ኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቅ ክትትል ጀማሪ ባለሙያ
ደረጃvl
ደመወዝ10600
ብዛት2
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንስ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያው/ያላት
የስራ ልምድመነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.