ከፍተኛ የውስጥ ኦዲተር I
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | ከፍተኛ የውስጥ ኦዲተር I |
---|---|
ደረጃ | VIII |
ደመወዝ | 17220 |
ብዛት | 1 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 4/2 ዓመት ስራ ልምድ" |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |