የሪከርድ ስራ አመራር ኦፊሰር

Posted 1 month ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የሪከርድ ስራ አመራር ኦፊሰር

ደረጃvll

ደመወዝ12765
ብዛት4
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በኮፕሬቲቭ ማኔጅመንት፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ፤ በፐብሊክ ፋይናንስ፤ በሪከርድ ሥራ አመራር በላይብራሪ ሳይንስ ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ"ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
2/0 አመት የስራ ልምድ"

የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.