የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር I

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር I

ደረጃVIII

ደመወዝ17220

ብዛት7
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፤በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ"
ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
4/2 ዓመት ስራ ልምድ

"
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.