የግብር አወሳሰን ከፍተኛ ኦፊሰርll
Posted 12 months ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የግብር አወሳሰን ከፍተኛ ኦፊሰርll |
---|---|
ደረጃ | lx |
ደመወዝ | 19820 |
ብዛት | 3 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ቨስትመንትአስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ማስተርስ ዲግሪ |
የስራ ልምድ | ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 7/5 ዓመት ስራ ልምድ |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት |