የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አወጋገድ ምዝገባ ኦፊሰር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አወጋገድ ምዝገባ ኦፊሰር |
---|---|
ደረጃ | VII |
ደመወዝ | 12765 |
ብዛት | 2 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በ ፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ የትምህርት፣ ታክስ ፖሊሲእና አዲሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ ማኒጅመንት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 2/0 አመት የስራ ልምድ " |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |