የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ኦፊሰር

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ኦፊሰር

ደረጃvll
ደመወዝ12765
ብዛት3
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት"በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስአድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እናዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክአስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በ
ፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣በህግ፣በፖለቲካል ሳይንስና በአለም አቀፍ ግንኙነት ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ"
የስራ ልምድ"ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
2/0 አመት የስራ ልምድ"
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች

የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.