የታክስ ኢንተለጀንስ አሰባሰብ እና ኦፕሬሽን አፈጻጸም ኦፊሰር

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የታክስ ኢንተለጀንስ አሰባሰብ እና ኦፕሬሽን አፈጻጸም ኦፊሰር
ከፍተኛ ኦፊሰር
ደረጃvll
ደመወዝ12765
ብዛት2
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፤ በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤ በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣በህግ ፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ"ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
2/0 አመት የስራ ልምድ"
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.