የታክስ ኦዲተር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የታክስ ኦዲተር |
---|---|
ደረጃ | vll |
ደመወዝ | 12765 |
ብዛት | 25 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ፣በማጅመንት፤በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፤ቢዝነስ ማኔጅመንት፤በፋይናንስና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ማስተርስ ዲግሪ |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 2/0 አመት የስራ ልምድ" |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |