የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር

Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ
መጠሪያ
የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር

ደረጃVII

ደመወዝ12765

ብዛት6
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅትበስታትስትክስ፣በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ፕላኒንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በኮፕሬቲቭ ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፤ በሪከርድ ሥራ አመራር በላይብራሪ ሳይንስ ፣፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ"ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
2/0 አመት የስራ ልምድ
"
የቅጥር
ሁኔታ
ቋሚ
የስራ ቦታባሉን ክፍት የስራ መደቦች
የስልጠና
ችሎታ
መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

Apply For This Job

A valid phone number is required.
A valid phone number is required.