የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ጀማሪ ኦፊሰር
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ጀማሪ ኦፊሰር |
---|---|
ደረጃ | VI |
ደመወዝ | 10600 |
ብዛት | 1 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | በስታትስትክስ፣በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ፕላኒንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በኮፕሬቲቭ ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፤ በሪከርድ ሥራ አመራር ፣ በላይብራሪ ሳይንስ፣፣በኮፖሬቲቪ አካውቲግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
የስራ ልምድ | መነሻ የሥራ መደብ ስለሆነ ሥራ ልምድ የለውም |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |