የገበያ ዋጋ ጥናት ከፍተኛ ኦፊሰርl
Posted 2 weeks ago
የስራ መደብ መጠሪያ | የገበያ ዋጋ ጥናት ከፍተኛ ኦፊሰርl |
---|---|
ደረጃ | vlll |
ደመወዝ | 17220 |
ብዛት | 2 |
ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት ዝግጅት | "በታክስ መረጃና የሽ/መ/መ ማስተባበሪያ፣ /በታክስ መረጃ ና በገበያ ዋጋ ጥናት፣ የታክስ መረጃ አሰባሰብና ትንተና፣ በሽያጭ መመዝገቢ መሳሪያ አጠቃቀምና ቁጥጥር/ በታክስ ኢንተለጀንስና ፣ /የኢንተለጀንስ ጥናትና ትንተና፣ ኢፕሬሽን አፈፃፀም፤ጥቆማ አቀባበልና ወሮታ አከፋፈል/ በታክስ ከፋዮች ትምህርትና ስጋት /ትንተና/፣ የስጋት ስትራቴጂ ዝግጅት በተያዙና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር፣ኢንቨስቲጌሽን ኦዲት፣ውስጥ ኦዲት፣በገቢ ሂሳብ አስተዳደር፣ገቢ ሂሳብ ክትትልና ትልልፍ ፣ገቢ ሂሳብ ማጠቃለያ፣እዳ ክትትል፣ያላሳወቁ ግብር ከፋይ፣መረጃ አጣሪ፣ በደንበኞች መስተንግዶና ድጋፍ/፣በአጠቃላይ ቅሬታ፣በጥሪ ማዕከል/፣በግብር አወሳሰንና አሰባሰብ፣ታክስ ኦዲት፣በወረዳ/በታክስ ማእከል አስተባባሪ ፣በእቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ፣በአካውንታት በታክስ ቅሬታ፣አጠቃላይ ቅሬታ ግብር ተመላሽ ፣ በግዢ፣ በንብረት አስተዳደር፣የእለት ገንዘብ ሰብሳቢ፣ዋና ገንዘብ ያዥ፣ረዳት ገንዘብ ያዥ፣ቴምብር ገማችና ሻጭ፣ሰነድ ያዥ፣ የሽ/መ/መ ብልሽት ተቀባይ፣ በፀሀፊ የስራ መደብ፣የሰራ/የሰራች" |
የስራ ልምድ | "ለስራ መደቡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 4/2 ዓመት ስራ ልምድ " |
የቅጥር ሁኔታ | ቋሚ |
የስራ ቦታ | ባሉን ክፍት የስራ መደቦች |
የስልጠና ችሎታ | መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት |