የቁጥጥር ባለሙያዎች ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመዘርጋት ቢሮው የሚያደርገው ጥረት እንዲሳካ ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተጠናከረ የሕግ ማስከበርና የቁጥጥር ስራ ፍትሃዊነት ላይ በማተኮር የሚተገበር መሆኑን ነው በዛሬው ዕለት ከቁጥጥር ሰራተኞች ውይይት በተካሄደበት ወቅት የተገለፀው። በመድረኩ የቢሮው…

Read More

በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ።

ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የታቀደውን የከተማዋን ገቢ በአግባቡ ለመሠብሰብ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተግባር አስገብቶ እየሰራ ይገኛል…

Read More

በሞደርናይዜሽን ዘርፍ ወደተግባር በተሸጋገሩ አሰራሮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በሞደርናይዜሽን ዘርፍ ወደተግባር በተሸጋገሩ አሰራሮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 የታቀደ የ256 ቢሊዮን ብር የገቢ ዕቅድ ለማሳካት 24 የሚደርሱ…

Read More

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 5 ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ።

ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባካሄደው የቁጥጥር ስራ ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ…

Read More

የከተማዋ የገቢ ግብረ ኃይል የ2018 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የገቢ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት በማካሄድ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ ።

ነሀሴ 18 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢ ግብረ ኃይል በ2018 በጀት ዓመት በሀምሌ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ወይይት አካሄዷል፡፡ መድረኩን የመሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

Read More

የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ሐምሌ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ…

Read More

ቢሮው ባካሄደው የመኪና ላይ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽመው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 4 ተሸከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ ፡፡

ነሐሴ 21 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ባካሄደው የመኪና ላይ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽመው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 4 ተሸከርካሪዎች በቁጥጥር…

Read More

“ወደ ከተማ የሚገቡ ፣የሚወጡ እንዲሁም ከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ማንኛውም ደረቅ ጭነትና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች የጫኑ ተሽከርካሪዎች ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረግን ነው”- ገቢዎች ቢሮ

ነሀሴ 24 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና ኣነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ…

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ። ሐምሌ 24-2017 ዓ /ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ መርሐግብሩ የተካሄደው በአዲስ ከተማና በለሚኩራ ክፍለ ከተሞች ሲሆን…

Read More

በመርካቶ በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ ።

ነሐሴ 13 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ። በመሆኑም የኮሙንኬሽን የዝግጅት…

Read More