የከተማዋ የገቢ ግብረ ኃይል የ2018 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የገቢ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት በማካሄድ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ ።
ነሀሴ 18 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢ ግብረ ኃይል በ2018 በጀት ዓመት በሀምሌ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ወይይት አካሄዷል፡፡ መድረኩን የመሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊና የገቢ ግብረ ኃይል ም/ሰብሳቢ አቶ አብዱላቃድር ሬድዋን የበጀት ዓመቱ የሀምሌ ወር የገቢ አፈፃፀም አበረታች ነው ብለዋል፡፡ በዚህም በ2018 በጀት…
