ገቢ በብቃት የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ የከተማዋ የወጪ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል ግብር ከፋዮች የህግ ተገዥነት ደረጃ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ ።
ነሀሴ 15 / 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ዘርፍ እስከ ነሀሴ አጋማሽ የተከናወኑ የህግ ማስከበር ስራዎችን የከተማዋን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል እና የህግ ተገዥነት አቅም ማሳደግ ያስቻለ መሆኑን ገምግሟል ። የውይይቱን መድረክ የመሩት በቢሮው የህግ ተገዥነት ምክትል ቢሮ ኋላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ የመረጃ ማጥራት ፣ የቁጥጥር ስራ ሂደት በትንተና…
