
ከአዲስ አበባ የሚወጡ እና የሚገቡ እንዲሁም በከተማዋ ወደተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ዕቃ ህጋዊ ደረሰኝ እንዲቆርጡ የሚካሄድ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።
ነሀሴ 25/ 2017 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ እንዲሁም በከተማዋ ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ለጫኑት ጭነት ህጋዊ ደረሰኝ…