የዚህ ዘመን አርበኝነት የኢኮኖሚ ነፃነቷን ያስከበረች ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የራስን አሻራ ማሳረፍ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ቄጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮችና ፈፃሚዎች ተናገሩ፡፡

የዚህ ዘመን አርበኝነት የኢኮኖሚ ነፃነቷን ያስከበረች ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የራስን አሻራ ማሳረፍ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ቄጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮችና ፈፃሚዎች ተናገሩ፡፡ ሚያዚያ 27 ቀን…

Read More

‹‹በጀግኖች አባቶቻችን ለነፃነታችን ለተከፈለ ዋጋ የሚገባው ክብር እየሰጠን የአርበኞች ቀንን አገልግሎት በመስጠት በስራ በማሳለፋችን በእጅጉ ደስተኞች ነን!›› የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች

‹‹በጀግኖች አባቶቻችን ለነፃነታችን ለተከፈለ ዋጋ የሚገባው ክብር እየሰጠን የአርበኞች ቀንን አገልግሎት በመስጠት በስራ በማሳለፋችን በእጅጉ ደስተኞች ነን!›› የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ሚያዚያ 27 ቀን…

Read More

<<የልኳንዳ ቤት አስተናጋጁን ደረሰኝ አልቆረጥክም>> በሚል አስፈራርተው የ15 ሺህ ብር ጉቦ ለመቀበል ከተደራደሩ 3 የቁጥጥር ባለሙያዎች አንዱ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ 2ቱ ሮጠው በማምለጣቸው በፖሊስ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።

<<የልኳንዳ ቤት አስተናጋጁን ደረሰኝ አልቆረጥክም>> በሚል አስፈራርተው የ15 ሺህ ብር ጉቦ ለመቀበል ከተደራደሩ 3 የቁጥጥር ባለሙያዎች አንዱ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ 2ቱ ሮጠው በማምለጣቸው በፖሊስ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ሚያዚያ 24…

Read More

“የምንከፍለው ግብር መልሶ እኛን የበለጠ ተጠቃሚ እያደረገን በመሆኑ ግብራችንን በታማኝነትና በወቅቱ እየከፈልን እንገኛለን”

” የምንከፍለው ግብር መልሶ እኛን የበለጠ ተጠቃሚ እያደረገን በመሆኑ ግብራችንን በታማኝነትና በወቅቱ እየከፈልን እንገኛለን” አቶ ዘርዓይ ዕቁባይ ኤች ፣ ኤች ኢ ኢንጂነሪንግ ዋና ስራአስኪያጅ ። ሚያዚያ 25 / 2017 ዓ.ም…

Read More